“የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየሠራን የዓለም የምግብ ሥርዓት ጉባኤን ለማስተናገድ ተዘጋጅተናል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በጀመረቻቸው ጥረቶች በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል፤ ለላቀ ስኬትም ጥረቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ በዚህ ወሳኝ ወቅት ኢትዮጵያ ከጣልያን መንግሥት እና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር በመቀናጀት ሁለተኛውን የዓለም...

ፀደይ ባንክ በቀጣይ አገልግሎቶችን ዲጂታላይዝ በማድረግ ተደራሽ ለመኾን እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ ከማስተር ካርድ እና የሰፖርስ ኤዱኬሸን ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። የፀደይ ባንክ የዲጂታል እና ብራንች ባንኪንግ ምክትል ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ታደሰ ባንኩ በዘርፉ ሥራ በጀመረባቸው ሦሥት ዓመታት...

የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡

ጎንደር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የሚገኘው የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲፕሎማ የጤና ዘርፍ ሲያስተምራቸው የቆዩ 571 ተማሪዎችን ነው ዛሬ ያስመረቀው። ተመራቂዎቹ በነርሲንግ፣ በፋርማሲ ቴክኒሽያን፣ በሜዲካል ላብራቶሪ፣ በሚድ ዋይፈሪ እና በጤና መረጃ ቴክኒሽያን አምስት...

“የመካከለኛው ዘመን ቅርሶችን ለመጠገን የሚረዳ የኖራ ፋብሪካ በግንባታ ላይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም...

“ትምህርት የትውልድ ቅብብሎሽን ለማስቀጠል አስፈላጊ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ...