“ግባችን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የተመጣጠነ እና በቂ ምግብ እንዲያገኝ ማድረግ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን ያዘጋጁትን እና በአዲስ አበባ እየተከናወነ የሚገኘውን ሁለተኛውን የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ከፍተዋል።
በመክፈቻው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰው ልጅ እና የቡና መገኛ ወደኾነችው...
ምክር ቤቱ የተሻሻለውን የአሥፈፃሚ አካላት እንደገና ማቋቋሚያ፣ ሥልጣን እና ተግባራት መወሰኛ አዋጅን አጸደቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ የሦስተኛ ቀን ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
በሦስተኛ ቀን ጉባኤው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሻሻለው የአሥፈፃሚ አካላት...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በፊት ከወንድሜ አዛሊ አሱማኒ የኮሞሮስ ኅብረት ፕሬዝዳንት ጋር በሁለትዮሽ እና አሕጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ...
ማዕድን ሚኒሥቴር ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ተሽከርካሪዎችን እና ኮንፒተሮችን ለክልሎች ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕድን ሚኒሥቴር ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና ኮምፒተሮችን ለክልሎች ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የማዕድን ሚኒሥትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኘ በክልሎች ያለውን የተሽከርካሪ እጥረት ለመፍታት ሚኒሥቴር መሥሪያ ቤቱ...
የትራንስፖርት አገልግሎትን በሥርዓት እንዲመራ ማድረግ ተችሏል።
ሰቆጣ፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትራንስፖርት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ከ2017ዓ.ም ጀምሮ የሦስተኛ ወገን እና የተርጋ ቁጥር አገልግሎት መሥጠት ጀምሯል።
የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ከኾኑት መካከል የሦስት እግር አሽከርካሪው ዘውዱ ማረው አዳዲስ ተሽከርካሪ ለማስገባት...








