ባሕር ዳር ከተማ ለመግባት የተቃረበችው ጣናነሽ ፪ ለከተማዋ ቱሪዝም ተደማሪ አቅም ናት።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ጣናነሽ ፪ ጀልባን ለመቀበል በጉጉት እየጠበቁ ነው።
ዘመናዊ ጀልባዋን ለመቀበል በአደባባይ የተገኙ ነዋሪዎች የጀልባዋን መቃረብ ተከትሎ ደስታቸውን ለአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ገልጸዋል።
ነዋሪዎች ባሕር ዳር...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼክ ሀሰን የበሬ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል የለውጥ ስራዎችን ጎብኝተናል።
ሆስፒታሉ ከለውጡ በፊት ታካሚዎችን ለእንግልት ሲዳርግ የቆየውን የአገልግሎት አሰጣጥ በመሰረታዊነት የቀየረ ሥራዎችን አሁን እውን አድርጓል። በተለይ ለታካሚዎች የሚሰጠውን አገልግሎት የሚያዘምኑ የጤና መሠረተ ልማቶችን በማሟላት ሰፊ...
ሀገርን የሚቀይሩ የምርምር ውጤቶችን ማን ይተግብራቸው ?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ሀገር መለወጥ እና መስፈንጠር የምርምር ሥራዎች ወሳኝ ናቸው። ሀገር በቴክኖሎጅ ስትመራ ተወዳዳሪ እና ቀዳሚ ትኾናለች። የሀገርን እጣ ፈንታ ሊቀይሩት የሚችሉት ደግሞ የሀገሪቱ ዜጎች ናቸው። ዜጎች ተመራማሪ...
የሥነ ልቦና ጉዳት እና መፍትሔው፦
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሥነ ልቦና ስለ ሰዎች ስሜት፣ ባህርይ እና አስተሳሰብ የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው። አንድ ሰው በአካል፣ በመንፈስ እና በስሜት መልካም መስተጋብር ላይ ሲኾን የሥነ ልቦና ደኅንነት ላይ ነው ይባላል።
አንድ...
13ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የፌዴራል እና የክልል ባለድርሻ የመንግሥት ተቋማት የጋራ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዘላቂ እና የላቀ አስተዋጽኦ ለሀገራዊ ማንሠራራት በሚል...








