ጣናነሽ ቁጥር ፪ የዚህ ወቅት የኢትዮጵያውያን የአንድነት እና የአብሮነት ማሳያ ምስጢር ኾናለች።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣናነሽ ቁጥር ፪ ባሕር ዳር ገብታለች። ባሕር ዳር ስትገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላታል።
በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጣና...
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለሥራ የሚያስፈልጋቸውን በሀገር ውስጥ ማሟላት አለባቸው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የፌዴራል እና የክልል ባለድርሻ የመንግሥት ተቋማት የጋራ ጉባዔ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በጉባዔው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን መኃሪ (ዶ.ር) የሲቪል...
ካለን እናካፍል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በዞኑ የወጣቶች ክንፍ አስተባባሪነት ለተቸገሩ አረጋውያን እና ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉ የተሠበሠበው ከበጎ ፈቃደኛ ግለሰቦች...
በኮሪደር ልማት ሥራ የወልድያ ከተማ ገጽታ እየተቀየረ ነው።
ወልድያ፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ገጽታዋ እየተለወጠች ያለችው ወልድያ ከተማ በኮሪደር ልማት ሥራ ውበቷ መታየት ጀምሯል።
ለአሚኮ ሃሳባቸውን ያካፈሉ የከተማዋ ነዋሪዎች በከተማቸው እየተከናወኑ በሚገኙ ፈጣን እና ተጨባጭ የልማት ሥራዎች ደስተኞች መኾናቸውን ገልጸዋል።
ከተማዋ እንደ ጥንታዊነቷ...
በደብረ ብርሃን ከተማ ከ7 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በስንዴ ዘር ይሸፈናል።
ደብረብርሃን፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የመኸር ኩታገጠም የስንዴ ሰብል የዘር ንቅናቄ መርሐግብር በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ ጎሸባዶ ቀበሌ አካሂዷል።
የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ መርሻ አይሳነው በተያዘው የመኸር...







