በኅብረተሰቡ ውስጥ የተከሰቱ የጤና ችግሮች ላይ ውጤታማ ሥራ ተሠርቷል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ያለፈው በጀት ዓመት ሪፖርትም በመድረኩ ቀርቧል፡፡ ባለፈው በጀት ዓመት በክልሉ የአዊ...

የሴፍትኔት ፕሮግራም ዜጎችን ከተረጅነት ወደ አምራችነት እያሸጋገረ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም አፈጻጸምን በአዳማ ከተማ ገምግሟል። በከተሞች የሚታየውን ሥራ አጥነት እና ስር የሰደደ ድህነት ለመቀነስ በመንግሥት በኩል ፖሊሲ እና...

የዓለም የጡት ማጥባት ሳምንት በክልል ደረጃ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የዓለም የጡት ማጥባት ሳምንትን በክልል ደረጃ እያከበረ ነው። ቢሮው የጡት ማጥባት ሳምንትን ምክንያት በማድረግ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የመርሐ ግብሩ አንዱ አካል የኾነ ውይይት...

ተከስተው የነበሩ የኅብረተሰብ ጤና ችግሮችን በቅንጅት በመሥራት መቆጣጠር ተችሏል። ‎

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሔደ ነው። ‎‎የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...

የትምህርት ጥራት የምርጫ ጉዳይ ሳይኾን ግዴታ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) እንኳን ወደ ሰላሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ...