በሕገ ወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር ማሻገርን በቅንጅት መከላከል ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ውስጥ የሚካሄደውን በሰው የመነገድ፣ በሕገ ወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገር፣ ተዛማጅ ወንጀሎችን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት የተቋቋመው ክልላዊ የትብብር ጥምረት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም...
የክረምት በጎ ፈቃድ በጎነትን አጉልተን የምናሳይበት ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ሙጭት ተገኘ ይባላሉ፤ ከረጅም ዓመታት ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ የቀን ሥራ እየሠሩ በመተዳደር እንደሚኖሩ ነግረውናል፡፡
ወይዘሮዋ ይኖሩበት የነበረው ቤት ጣራው በጣም ዝቅተኛ እና ፍሳሽ ይበዛበት እንደነበር ያስታውሳሉ፡፡
ክረምት ሲመጣ...
በ171 ወረዳዎች የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሥተዳደር ሥርዓት ተግባራዊ ተደርጓል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የግብር አሠባሠብ ሥርዓቱን ለማዘመን እየሠራ እንደሚገኝ በቢሮው የግብር ትምህርት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ታዘባቸው ጣሴ ገልጸዋል።
የግብር አሠባሠብ ሥርዓቱን ከተለምዷዊ አሠራር ለማውጣት የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሥተዳደር...
ከዘመናዊነት ጋር እየተፈተነ ያለው ጡት የማጥባት ተግባር በትኩረት ሊሠራበት ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የዓለም የጡት ማጥባት ሳምንትን ምክንያት በማድረግ የምክክር መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች የጤና መምሪያ ኀላፊዎች፣ ባለሙያዎች፣ አጋር እና ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።
የአማራ...
የዲጅታል ግብር አሠባሠብ ሂደት ተግባራዊ እየኾነ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለግብር አሰባሰብ ሥርዓቱ ልዩ ትኩረት በመስጠት ገቢ እየተሰበሰበ መኾኑን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ግብር ትምህርት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ታዘባቸው ጣሴ በአማራ ክልል ከ467 ሺህ...








