ጣናነሽ ፪ ወደ ጣና ሐይቅ ለመግባት ዝግጁ ኾናለች።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ሐይቅ ላይ ዘመናዊ የባሕር ትራንስፖርት እና የቱሪዝም አገልግሎት ለመስጠት በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፋ ባሕር ዳር ከተማ የገባችው ጣናነሽ ፪ ጀልባ ዛሬ በጣና ሐይቅ ዳርቻ አርፋ ወደ ሐይቁ...

“የአረጋውያን ጧሪያቸው፣ የሕጻናት አሳዳጊያቸው”

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለዓመታት የተራቡትን አጉርሰዋል፣ የታረዙትን አልብሰዋል፣ የተጠሙትን አጠጥተዋል፣ መድረሻ የሌላቸውን አስጠልለዋል፣ ስለተራቡት ተርበዋል፣ ስለተጠሙት ተጠምተዋል፣ ስለታረዙት ታርዘዋል፣ ስለተቸገሩት ተቸግረዋል። ጧሪ የሌላቸውን ጡረዋል። የአረጋውያን ጧሪያቸው፣ የሕጻናት አሳዳጊያቸው፣ የአዕምሮ ሕሙማን ጠባቂያቸው...

ልጆቼ ዓባይን አደራ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእድሜ እኩሌታቸውን ሀገራቸውን በቅንነት ሲያገለግሉ ኑረዋል። ቅን፣ ገራገር፣ ሰው ወዳድ እና ሰዎችም የሚወዷቸው ተግባቢ ናቸው። ብዙ ጊዜ ሕዝባቸውን በዕውቀታቸው እና በሚችሉት ሁሉ ለማገልገል ካላቸው ፍላጎት በመነጨ በአውራ ጎዳና...

ዓባይ በቤቱ አድሯል!

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንቶቹ ዜማዎች ትዝታ ኾነዋል፤ የጥንቶቹ ግጥሞች ለታሪክ ተጽፈዋል፤ ለነበር ተከትበዋል፤ የትናንቱን ለማስታወስ ተቀምጠዋል። አሁን ዓባይ አይንከራተትም፣ አሁን ዓባይ ማደሪያ አያጣም። አሁን ዓባይ ግንድ ይዞ አይዞርም። አሁን ዓባይ የሀገሩን...

በፍኖተ ሰላም ከተማ የተለያዩ የመሠረተ ልማቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ፍኖተ ሰላም፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት በኅብረተሰቡ ተሳትፎ፣ በአጋር ድርጅቶች እና በመንግሥት ወጭ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ተመርቀዋል። የሰላም ሁኔታውን ከማረጋጋት ሥራ ጎን ለጎን ከ76 ሚሊዮን...