የኮሪያ መንግሥት ለኢትዮጵያ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሪያ መንግሥት ለኢትዮጵያ ለንፁሕ መጠጥ ውኃ እና ለመጀመሪያ ደረጃ ጤና አገልግሎት የሚውል የ1 ነጥብ 37 ቢሊዮን ብር ድጋፍ አስረክቧል። በድጋፍ ርክክቡ ላይ በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ አቡበከር ካምፖ (ዶ.ር) የኮሪያ...

አስበው የሠሩት ብርቱው ሰው

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በቀደምት ሥልጣኔዋ እና ታሪኳ ትታወቃለች። የተፈጥሮ ሀብቷ፣ ተስማሚ የአየር ንብረቷ እና ሌሎች የሚዘረዘሩ ሀብቶቿ ናቸው። በርዝመቱ እና ፖለቲካዊ ታሪኩ የሚታወቀው የዓባይ ወንዝ መመንጫም ናት።ይህ ሁሉ ማንነቷ ግን...

የሀገር በቀል ችግኞች ለባሕልና ቱሪዝም ዘርፍ ትርጉማቸው የተለየ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት መሪዎች እና ሠራተኞች በአማራ ሕዝብ ዝክረ ታሪክ ማዕከል ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄደዋል፡፡ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ...

የሩዝ ምርትን ለማሳደግ ምን እየተሠራ ነው ?

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሩዝ በአብዛኛው ሰው የምግብ ገበታ ላይ ከማይጠፉ ምርቶች ውስጥ አንደኛው እየኾነ መጥቷል። ይህ ምርት በኢትዮጵያ ከተዋወቀበት ጊዜ ጀምሮ ተወዳጅነቱ እያደገ ነው ፡፡ ነገር ግን ምርቱ ኢትዮጵያ ባላት እምቅ አቅም...

ውጤት የሚመጣው በግጭት ሳይኾን በሰላማዊ አማራጭ ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለ አላምሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የተጠናከረ የሕግ ማስከበር ሥራ እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል። የሚሊሻ እና የሰላም...