የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች አቀባበል ተደረገላቸው። 

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኤልያስ አበበ ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀቤቴ በገጠር...

ሰላም አማራጭ የሌለው የጋራ ዕሴት እና ሃብት ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ለበርካታ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ቀውስ ዳርጓል። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ሕጻናት ከትምህርት ገበታቸው አስተጓጉሏል፤ ለሥነ ልቦና ጫናም ዳርጓል። ዜጎችንም በሰላም ወጥተው ለመግባት፣ ሠርተው ለመኖር...

በበጀት ዓመቱ ከ707 ሺህ በላይ የምዝገባ አገልግሎት መስጠቱን የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ከሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር ተወያይቷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት መረጃ የሚሰነድበት ወሳኝ ተቋም መኾኑን ገልጸዋል። ተቋሙ በጸጥታ ችግር...

ሴቶች በማኅበራዊ እና በፖለቲካው ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ ማሳደግ ይገባል።

ደሴ፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎በደሴ ከተማ ሴት ነዋሪዎች ጋር የመራጭ ተመራጭ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን የመሩት የደሴ ከተማ ሕዝብን ወክለው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የኾኑት ማህተመ ኀይሌ (ዶ.ር) ናቸው። በውይይቱ የተሳተፉ ነዋሪዎች...

በከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ ላይ ባጋጠመ ብልሽት የኃይል አቅርቦት ተቋረጠ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ ላይ ባጋጠመ ብልሽት በመተማ፣ መተማ ዮሐንስ፣ ገለጎ አገልግሎት መዕከል እና አካባቢዎቻቸው የኃይል አቅርቦት መቋረጡ ተገልጿል። ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በጎንደር ሪጅን ከአዘዞ ወደ መተማ...