ሰላም ከሁላችንም መዳፍ የሚገኝ የሁላችንም እኩል ኀላፊነት ነው።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላማችንን ማጽናት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ እንደቀጠለ ነው።
በሰላም ሚኒስቴር የፌዴራሊዝም እና የግጭት አሥተዳደር ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ...
“ህያው አሻራዎች”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አበው" ከስብ ስም ይሸታል" ይላሉ በጎ የሠራን ግለሰብ ሲያወድሱ። አንድ ሰው በሕይዎት ሲኖር ከመቃብር በላይ የሚውል ሠናይ ምግባርን አስቀምጦ በማለፍ ስሙን ዘላለማዊ ማድረጉ የሚያስመሰግነው ይኾናል።
ቅን ልቦና ያላቸው ግለሰቦች...
“ድሬዳዋ በታሪክ ገጽ”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ድሬዎች በታሪክ አጋጣሚ በዚህ ሳምን ነሐሴ/1998 ዓ.ም መዝናናት ያሰቡት እየተዝናኑ፤ የሚሠሩት የዕለት ሥራቸውን ከውነው እረፍት ለማድረግ ወደ መኝታቸው ባመሩበት ወቅት ነበር አንድን የታሪክ ምዕራፍ ያስተናገዱት።
ሀገር ሰላም ብለው በተኙበት...
የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች አቀባበል ተደረገላቸው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኤልያስ አበበ ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀቤቴ በገጠር...
ሰላም አማራጭ የሌለው የጋራ ዕሴት እና ሃብት ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ለበርካታ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ቀውስ ዳርጓል። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ሕጻናት ከትምህርት ገበታቸው አስተጓጉሏል፤ ለሥነ ልቦና ጫናም ዳርጓል። ዜጎችንም በሰላም ወጥተው ለመግባት፣ ሠርተው ለመኖር...








