ለመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።
ገንዳ ውኃ፡ ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጎል ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት መሠረታዊ የሕክምና ቁሳቁስ በምዕራብ ጎንደር ዞን ለመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አድርጓል። የዞኑ ጤና መምሪያ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሆስፒታሉ ተወካይ እና የግብረ ሰናይ ድርጅቱ...
የኮሪደር ልማቱ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እንዲከናወን የኘሮጀክቱ አፈፃፀም በጥብቅ ክትትል እየተመራ ነው።
ደሴ፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት ከተማዋን ይበልጥ ውብ፣ ምቹ እና ማራኪ እንዳደረጋት ነዋሪዎች ለአሚኮ ተናግረዋል። በዚህ የኮሪደር ልማት ከ2 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች በቋሚ እና በጊዜያዊነት የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል።
የተፈጠረላቸውን የሥራ...
ከ58 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመኸር ሰብል መሸፈኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ከሚሴ፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመኸር እርሻ ሥራ በስፋት ከሚከናወንባቸው አካባቢዎች መካከል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተጠቃሽ ነው። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ አርጡማ ፉርሲ ወረዳ የወገሬ ደበሶ እና የዲምቱ ጨቆርሶ ቀበሌ አርሶ አደሮች አካባቢያቸው ለመኸር...
” ችግር ያልበገራት፤ መገፋት ያላናወጻት”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነት ያጸናት፣ ኅብረት ያቆማት፣ አትንኩኝ ባይነት የጠባቃት ናት። በየዘመናቱ አያሌ ጠላቶች ተነስተውባታል፣ በአራቱም ንፍቅ እየተነሱ ጦር አንስተውበታል፣ በግፍ ዘምተውባታል። እርሷ ግን ሁሉንም ድል አድርጋቸዋለች።
ለዘመናት ያጸናችውን ሀገረ መንግሥቷን፣ በደም...
ለሻደይ በዓል የሚመጡ እንግዶች በአግባቡ ለማስተናገድ ዝግጅት ተደርጓል።
ሰቆጣ፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሻደይ በዓል በዋግ ኽምራ ከነሐሴ 16/2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም ድረስ በድምቀት የሚከበር የልጃገረዶች የነጻነት በዓል ነው።
የሻደይን በዓል ከመላው የዋግ አካባቢ የተውጣጡ ልጃገረዶች የባሕል ትርዒት ለማቅረብ ወደ ሰቆጣ...








