የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለ2018 የትምህርት ዘመን ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ አቅዶ እየሠራ ነው።

ደሴ: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ትምህርት ዘመን ምዝገባን ለማካሄድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ተደራሽነት እና ተሳትፎን በተመለከተ የነበሩ መልካም ተግባራት እና ክፍተቶች...

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የመራጮች ድምጽ መስጫ ቀንን ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የምርጫ አሥፈፃሚ ቦርድ በሰጠው መግለጫ የምርጫ የቅድመ ዝግጅት ምዕራፉን በማጠናቀቅ ወደ ምርጫ ምዕራፍ መሸጋገሩን አስታውቋል። ምርጫ የሚከናወንባቸው ቀናትንም ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች...

“ታሪኩን የማያከብር ትውልድ መቼም ታሪክ አይሠራም” ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም በማራኪ ግቢ የሚገኘውን የፊልም ትምህርት ክፍል አዳራሽ "ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ሲኒማ አዳራሽ" ብሎ ሰይሟል። ለመኾኑ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ማን ናቸው? 👉 ትውልድ ፕሮፌሰር ኃይሌ...

የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋን ለመቀነስ ሁሉም ርብርብ ማድረግ አለበት።

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት በሴፍቲኔት በታቀፉ ሰባት ወረዳዎች አደጋ ሊቀንሱ እና ሃብት ሊፈጥሩ በሚችሉ ዘርፎች ላይ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል...

የአሻጋሪ እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ ክልሉ ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲመነጠቅ የሚያደርግ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ አቅዶ ወደ ትግበራ ገብቷል። የትውልድ እና የቁጭት ዕቅዱ የአማራ ክልልን በዘላቂነት ከችግር የሚያወጣ፣ ወደ ተሻለ ዕድገት የሚያደርስ እንደኾነ ተገልጿል።...