በባሕር ዳር ከተማ የዑላማዎች ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለመጅሊስ በተዘጋጀው ሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች የዑላማዎች ምርጫ የተካሄደ መኾኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ ጸሐፊ እና የሰሜን ክላስተር ቡድን መሪ ሼህ ሙሐመድ ጦይብ...

በግጭት የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እየተሠራ ነው።

ደሴ: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግጭት ለተጎዱ ሕዝቦች የኢኮኖሚ መልሶ ማቋቋም የተሰኘው ፕሮጀክት በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በኢኮኖሚ እንዲያገግሙ ለማድረግ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ፕሮጀክቱ ከአሁን ቀደም በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ እና በአፋር ክልል...

እየተጠበቀ ያለው የትራምፕ እና የፑቲን ምክክር

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት ዓመት በላይ ያስቆጠረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት መፍትሔ ሳያገኝ ዛሬ ላይ ደርሷል። ጦርነቱ መቋጫ ያገኝ ዘንድ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በአላስካ ለመምከር ዛሬ...

በትምህርት ቁሳቁስ እና በምግብ እጥረት ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መራቅ የለባቸውም።

ደሴ: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ከተለያዩ አካላት በማሰባሰብ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ለተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል። በድጋፍ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል...

በአማራ ክልል የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክረምት ወቅት በስፋት ከሚከሰቱ ተላላፊ በሽታዎች መካከል የኮሌራ በሽታ ተጠቃሽ ነው። በተለይ በዚህ ወቅት በአማራ ክልል ክስተቱ ስለመስፋፋቱ የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።በኢንስቲትዩቱ የበሽታዎች እና የጤና ሁኔታዎች ምላሽ አሰጣጥ...