የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
አርባምንጭ በተፈጥሮ ስሪቷ ውብ ናት። በከተማዋ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ሥራዎች በቅርቡ በጎበኘንበት ወቅት የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክትን ተመልክተናል። ይኽ ሥራ በመጠነ ርዕዩ ግዙፍ በመሆኑ አርባምንጭ ታላላቅ ጉባኤዎችን እንድታስተናገድ ያስችላታል። ከዚህ ቀደም ከነበረን ምልከታ ሰፋ ብሎ...
ዓለም ተስፋ የጣለበት የሁለቱ መሪዎች ውይይት ያለበቂ ስምምነት ተቋጨ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ዓለም ውጤቱ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአላስካው ውይይት ያለበቂ ስምምነት ተቋጭቷል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው አቻቸው ቪላድሚር ፑቲን በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ጉዳዮች እና በሩሲያ-ዩክሬን ግጭት ዘላቂ መፍተሄ...
የሁለቱ ኃያላን ሀገራት መሪዎች ፊት ለፊት ተገናኙ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሲ ኤን ኤን በቀጥታ ባስተላለፈው ስርጭት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቫላድሜር ፑቲን ጋር በአላስካ ተገናኝተዋል።
ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ጉዳይ በንግግሩ ላይ ግልጽ የኾነ የድርድር ሀሳብ ይዛ እንደምትቀርብ...
በባሕር ዳር ከተማ የዑላማዎች ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለመጅሊስ በተዘጋጀው ሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች የዑላማዎች ምርጫ የተካሄደ መኾኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ ጸሐፊ እና የሰሜን ክላስተር ቡድን መሪ ሼህ ሙሐመድ ጦይብ...
በግጭት የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እየተሠራ ነው።
ደሴ: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግጭት ለተጎዱ ሕዝቦች የኢኮኖሚ መልሶ ማቋቋም የተሰኘው ፕሮጀክት በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በኢኮኖሚ እንዲያገግሙ ለማድረግ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።
ፕሮጀክቱ ከአሁን ቀደም በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ እና በአፋር ክልል...








