የወልድያ-ፍላቂት መንገድን መልሶ ለመገንባት እየተሠራ ነው።

የወልድያ-ፍላቂት መንገድን መልሶ ለመገንባት እየተሠራ ነው። ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ-ፍላቂት መንገድ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተ የጸጥታ ችግር ምክንያት የተስተጓጎለ ቢኾንም መልሶ ግንባታ ሥራውን ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡ የኮምቦልቻ መንገድ አውታር...

በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን የጉዳት መጠን 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ባለሥልጣን በመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 557/2016 አተገባበር ላይ የተገኙ ለውጦችን እና ያጋጠሙ ችግሮችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ትራንስፖርት...

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኮምቦልቻ ከተማ የአቅመ ደካሞች ቤት ግንባታን አስጀመረ።

ደሴ: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኮምቦልቻ ከተማ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ የአቅመ ደካማ ቤቶችን ለመገንባት ሥራ አስጀምሯል። ለተማሪዎችም የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በአዲስ መልክ የቤታቸው...

በበጀት ዓመቱ የሕዝብ ውክልና ኀላፊነትን ለመወጣት በትኩረት ይሠራል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በ2018 በጀት ዓመት የሕዝብ ውክልና ኀላፊነትን ለመወጣት በሚያስችሉ ተግባራት...

የትውልዱ አደራ!

ደብረ ታቦር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር በዓል በደብረ ታቦር ኢየሱስ ተራራ ነው በድምቀት የተከበረው። መንፈስን የሚያድሰው አንዱ የበዓሉ ትልቅ ገጽታ ተክሌ አቋቋም ዝማሜ በሊቃውንቱ ቀርቧል። ሌሎች ሃይማኖታዊ ክዋኔዎችም ተካሂደዋል። ደብረ ታቦር ኢየሱስ...