መተጋገዝ እና መተባበር ለሲቪክ ማኅበራት ቀጣይነት ሚናው የጎላ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙ ሀገር በቀል የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ እና የምክር ቤት ምሥረታን አካሂደዋል። በመድረኩ የፋይናንስ፣ የፍትሕ፣ የፓርቲ እና የሲቪክ ማኅበራት አካላት ተገኝተዋል። የሲቪክ ማኅበረሰብ...

“የአብሮነት ተምሳሌት፣ የታሪክ እና የጥበብ አምባዋ ደሴ ከተማ ገብተናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የክልል እና የፌደራል የመንግሥት ሥራ ኀላፊዎች ደሴ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት "የአብሮነት ተምሳሌት፣ የታሪክ እና...

ኅብረብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት ኢትዮጵያን ማበልጸግ ይገባል።

ወልድያ: ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በሰሜን ወሎ ዞን እና በወልድያ ከተማ አሥተዳደር "ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በፓናል ውይይት ተከብሯል። በመድረኩ የሰሜን ወሎ ዞን ፍትሕ...

”ሰላምን የምናገኘው ስለተመኘነው ሳይኾን ስንሠራው እና ስንሳተፍበት ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር 20ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ከከተማው ነዋሪዎች እና ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በውይይት እያከበረ ነው። ''ለዴሞክራሲያዊ መግባባት ኅብረ ብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት በውይይቱ በተከበረው...

“የታቀዱት የልማት ዕቅዶች ለስኬት እንዲበቁ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ዘርፉ ወሳኝ ነው” አቶ ይርጋ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የሴክተር ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር)፣...