ለልዩ ፍላጎት ትምህርት ትኩረት መስጠት ለነገ የማይባል ነው።
ደብረ ታቦር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልዩ ፍላጎት ተማሪዎችን አቅም በማሳደግ እና የእንችላለን መንፈስን በማጠናከር በማኅበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊ እና በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ መሥራት መሠረታዊ ነገር ነው።
ደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የሚገኘው ታቦር አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ እና...
በክልሉ ለልማት ተነሺዎች ካሳ የመክፈል እና መልሶ የማቋቋም ሥራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ ነው።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የመሬት ባለቤትነት እና ይዞታ ከፖሊሲም በላይ በሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ የሚመራ መሠረታዊ ሀብት ነው፡፡
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 40 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት የመሬት ባለቤትነት መብት የመንግሥት እና የሕዝብ ብቻ እንደኾነ...
በኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የአማራ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ምሥረታ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥረታው የፌደራል እና የክልሉ እስልምና ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን...
“በዓለም ላይ ካለው ነገር ሁሉ ሽታው እጅግ ደስ የሚል እና ልብ የሚመስጥ ምንድን ነው?“
ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አጼ ቴዎድሮስ አንድ ቀን ከመኮንኖቻቸው ጋር ሲጫወቱ በድንገት በጨዋታው መሐል“በዓለም ላይ ካለው ነገር ሁሉ ሽታው እጅግ ደስ የሚል እና ልብ የሚመስጥ ምንድን ነው?“ ብለው ጠየቁ። መኳንንቱ ሁሉ የሚያውቁትን...
ተሠርተው የሚፈርሱ ሳይኾን በጠንካራ ፕላን እየተመሩ የሚዘልቁ ከተሞች መፍጠር ይገባል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በከተማ አመሠራረት ታሪክ ቀዳሚ ከኾኑ ሀገራት መካከል አንዷ ናት። የታሪክ ድርሳናት እንደሚነግሩን በሺዎች ከሚቆጠሩ ዓመታት በፊት ከተሞች በኢትዮጵያ ነበሩ።
በታላቅነት ተመሥርተው የነበሩ፣ በመናገሻነት ያገለገሉ፣ አሁን ግን ከነበሩበት ከፍታ...








