የአማራ ክልል ባለፈው በጀት ዓመት 120 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው በጀት ዓመት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 120 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ማቅረቡን የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል። ሲሚንቶ፣ ከሰል እና ብረትን ጨምሮ ከ40 በላይ ማዕድናትን በክልሉ...

ወሳኞቹ የእርግዝና ወራት የትኞቹ ናቸው?

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ልጆች ጤነኛ እና የዳበረ አካል እና አዕምሮ ኖሯቸው ለማደግ ከመጀመሪያዋ የጽንሰት ቀን ጀምሮ እስከ ሦስት ወራት ድረስ የተለየ ትኩረት እና የሕክምና ክትትል ያስፈልጋል። የውስጥ ደዌ ክሊኒክ ጠቅላላ ሐኪም ዶክተር...

“ሀቋን ትጠይቃለች፣ የነበራትን ታስመልሳለች”

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጠየቀችው የነበራትን፣ ሥልጣኔዋ ያበበበትን፤ ገናና የኾነችበትን ነው። ቀይ ባሕር መስታውት ነው። የኢትዮጵያ መልክ የሚገለጥበት፤ ቀይ ባሕር ጮራ ነው የኢትዮጵያ ሥልጣኔ የበራበት፤ ቀይ ባሕር ጎዳና ነው ወጪ ወራጁ የተመላለሰበት፤...

የመንግሥት ሠራተኞችን አቅም በማሻሻል የተቋማትን የመፈፀም አቅም ማጎልበት ይገባል።

ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት መምሪያ በሪፎርም ተግባራት ዙሪያ የአንደኛ ሩብ ዓመት የአፈፃፀም ግምገማ ከዞን መሪዎች እና ሠራተኞች ጋር አካሄዷል። የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ በመድረኩ ላይ...

ከተሞችን የእድገት እና የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ ትኩረት ተሠጥቷል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰመራ ሎጊያ ከተማ የሚካሄደው የከተሞች ፎረም ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። በፎረሙ የተለያዩ ሁነቶች በመሥተናገድ ላይ ናቸው። በፎረሙ ዙሪያ አስተያየት የሰጡት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በ10ኛው የከተሞች ፎረም ከ143...