ብዙዎች ተስፋ ያደረጉበት የቡሬ ደብረ ማርቆስ ሳብስቴሽን ግንባታ ምን ላይ ነው?

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ምንይችል ክንዴ በጣውላ እና ጋራዥ ሥራ የሚተዳደሩ የቡሬ ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ በዚህ ሥራ ከተሰማሩ ረጅም ጊዜ እንዳስቆጠሩ የሚናገሩት አቶ ምንይችል ሥራቸውን ሙሉ በሙሉ ለመሥራት የኤሌክትሪክ ኀይል ማነስ እና...

መሶብ የአንድ አገልግሎት ማዕከል ዜጎች ክብራቸው ተጠብቆ እና ሳይንገላቱ ተጠቃሚ እንዲኾኑ የሚያስችል ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ10ኛው የከተሞች ፎረም ጎን ለጎን የተለያዩ ሁነቶች በሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተከናወኑ ይገኛሉ። ዛሬ በሰመራ ሎጊያ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀምሯል። በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የፋይዳ መታወቂያ፣ የንግድ...

የተዘረጋው አሠራር ፈጣን እና ዘመናዊ በመኾኑ የመንግሥት አገልግሎቱን በቀላሉ ለማግኘት ያስችላል።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አዲሱን የሲቪል እና የቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የቀጥታ ኦን ላይን ምዝገባ ማስጀመር መርሐግብር ተካሂዷል። በከተማው መንቆረር ክፍለ ከተማ ተገኝተው የመርሐ ግብሩን መጀመር አስመልክቶ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረ ማርቆስ...

የማርበርግ በሽታን ለመቆጣጠር ልዩ ክትትል እየተደረገ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ተከሰተ የተባለውን የማርበርግ ቫይረስ በተመለከተ የጤና ሚኒስቴር ለመገናኛ ብዙኀን ማብራሪያ ሰጥቷል። ይህ በሽታ በዓለም ላይ የተገኘው እ.ኤ.አ በ1963 ጀርመን ማርበርግ ከተማ ነበር። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የማርበርግ...

ሁለንተናዊ ብዝኀነትን ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠቀም ይገባል።

ጎንደር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እየተከበረ ነው። ቀኑን አስመልክቶ በዞኑ ከሚገኙ መንግሥት ሠራተኞች ጋር የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ አላምረው አበራ ሁለንተናዊ ብዝኀነትን...