የኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ከ46 ወደ 59 ነጥብ 2 በመቶ አድጓል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አለባቸው እና ማስተዋል የልብስ ስፌት እና ሹራብ ሥራ የኅብረት ሽርክና ማኅበር በባሕር ዳር ከተማ በአነስተኛ እና ጥቃቅን ሥራዎች ኢንተርፕራይዝነት ተጀምሮ ወደ መካከለኛ ኢንቨስትመንት አድጓል።
ማኅበሩ ሲጀመር ቢሮክራሲ እንዳላጋጠመው እና...
ዜጎች በስደት ሕይወታቸው ለሚገጥማቸው ማንኛውም የጤና እክል መፍትሄ የሚሰጥ ፕሮጀክት ይፋ ኾነ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስደት በዜጎች ሕይወት ላይ እና በሀገር ገጽታ ላይ የሚያስከትለው አሉታዊ ተጽዕኖ ከባድ እየኾነ መጥቷል። በተለይም ዜጎች በስደት ሕይወታቸው በሚያጋጥሟቸው የጤና እክሎች ምክንያት ለበርካታ የአካል እና የሥነልቦና ችግር እየተጋለጡ...
“የኢትዮጵያን የከተሜነት ታሪክ የሚመጥን የከተማ ዕድገት እንዲኖር መሥራት ይጠይቃል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
በሰመራ ሎጊያ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 10ኛው የከተሞች ፎረም የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አትዮጵያ ቀደም ያለ የከተሜነት ታሪክ ያላት ቢኾንም...
አሶሳ ከተማ 11ኛው የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ኾና ተመረጠች።
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 11ኛው የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ምርጫ ተካሂዷል።
በምርጫውም የቢኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ከተማ አሶሳ 11ኛውን የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ኾኖ ተመርጣለች።
የ2018 ዓ.ም የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ሰመራ ሎጊያ ከተማ ለአሶሳ...
የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ የት ደረሰ?
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ በሀገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ ፍላጎት መሠረት በማድረግ ለመገንባት የታሰበ ፋብሪካ ነው።
አቶ ቀናው ገንዘቡ የፋብሪካው ሥራ አስኪያጅ ናቸው። የፋብሪካው ባለቤቶች እልልታ ኮንስትራክሽን 95 በመቶ ድርሻ ያለው ሲኾን...








