የፖሊስ ዋና ሥራው ሰብዓዊ መብትን ማክበር እና ማስከበር ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለፖሊስ መሪዎች እና አባላት የሪፎርም አፈጻጸም እና የመሪዎች አቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጠ ነው።
በሥልጠናው ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...
ሀገር በአንድነት ትከበራለች፤ በኅብረት ትጠበቃለች።
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድነት የጸኑ ሀገራቸውን አስከብረዋል፤ ሉዓላዊነታቸውን አስጠብቀዋል፤ ነጻነታቸውን አጽንተዋል፤ ጥቅማቸውንም አረጋግጠዋል።
ሀገር በአንድነት ትከበራለች፤ በኅብረት ትጠበቃለች። ኢትዮጵያን የነጻነት ቀንዲል አድርጎ ያኖራት፤ በጠላቶቿ ፊት ግርማን የሰጣት፤ የቅኝ ገዢዎች ክንድ ያልበገራት ጊዜያዊ...
የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል የአገልግሎት ደንበኞቹን እየጠበቀ ነው።
ባሕርዳር፡ ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መነሻው ሕዝቡ ከመንግሥት ማግኘት የሚገባውን አገልግሎት በተገቢው መንገድ እንዲያገኝ ለማስቻል የተዘረጋ አሠራር ነው።
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋዜጠኞችና ሙያተኞች ይህንን የአማራ ክልል የአንድ ማዕከል የመሶብ አገለግሎት ጎብኝተዋል።...
እንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ለ84 የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች የቤት መሥሪያ ትክ ቦታ አስረከበ።
እንጅባራ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መሬት የተረከቡ አርሶ አደሮች በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ማስፋፊያ ግንባታ ምክንያት በ2010 ዓ.ም ከይዞታቸው የተነሱ እና በወቅቱ ትክ ቦታ ያልተሰጣቸው እንደነበር ተገልጿል።
መሬት የተረከቡ አርሶ አደሮችም የመንግሥትን የልማት አጀንዳ በመደገፍ መሬታቸውን በቅንነት...
በክልሉ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ላይ የተሠማሩ የግል ሥራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች አሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ እጅግ አደገኛ ከኾኑ እና ሰዎች ገንዘብን ብቻ አልመው ከሚከውኗቸው ወንጀሎች መካከል ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር አንዱ እና ቀዳሚው ነው፡፡
ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ለብዝበዛ ዓላማ ሰዎችን በተለይም...








