አራት የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጆችን አሻሽሎ ለማጽደቅ ከማኅበረሰቡ ጋር ምክክር እየተደረገ ነው።

ደሴ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከክልሉ ምክር ቤት ጋር በመተባበር መሻሻል በሚገባቸው የተለያዩ የገቢ ግብር አዋጆች ዙሪያ ከባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር በደሴ ከተማ መክሯል። በምክክር መድረኩ አሚኮ ያነጋገራቸው የመድረኩ ተሳታፊዎች...

ኀላፊነትን አውቆ መሥራት ካልተቻለ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን መቅረፍ አይቻልም።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) “አገልጋይ እና የሰላም ዘብ፣ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እምርታ” በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር አገልግሎት አሰጣጥን በሚመለከት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ የተሳተፉ የመንግሥት ሠራተኞችም የአገልግሎት...

አርቶ ፍልውኃ የተፈጥሮ ስቲም

አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ካሉ ተፈጥሮአዊ የቱሪስት መስህቦች አንዱ የኾነው የአርቶ ፍል ውኃ በሀላባ ዞን በዌራ ወረዳ ታችኛው አርሾ ቀበሌ ይገኛል። አርቶ ፍልውኃ ከመስህብነቱ ባለፈ በፈዋሽነቱም ይታወቃል።ከዋና ከተማዋ ሀላባ ቁሊቶ...

አማራጭ የሙግት መፍቻ ሥርዓቶችን በማጠናከር የአገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።

ደባርቅ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተቀናጀ የአሠራር ሥርዓትን በመዘርጋት ውጤታማ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየሠራ መኾኑን ገልጿል። የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ግዛቸው ሙጬ የዳኝነት ሥርዓቱን ለማሻሻል...

የኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም በ2018 በጀት ዓመት 63 በመቶ ለማድረስ ታቅዷል፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በክልሉ ወቅታዊ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች፣ በሚያጋጥሙት ችግሮች እና መፍትሄዎች እንዲሁም መንግሥት ለዘርፉ በሰጠው ትኩረት እና በተቀመጡ አቅጣጫዎች ላይ ለአሚኮ ማብራሪያ...