“የፀጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ድምፅ እንዲሰማ ማሻሻያዎችን ያድርግ” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ባለው 7ኛው የአፍሪካ እና አውሮፓ ኅብረት የሩብ ምዕተ ዓመት የትብብር ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓለም የፋይናንስ እና የፀጥታ ተቋማት ኢ-ፍትሃዊነት ጊዜው ያበቃ...
የእንስሳት ሃብቱን ውጤታማ ለማድረግ ጤንነት እና ደኅንነታቸውን መጠበቅ ላይ እየተሠራ ነው፡፡
ደብረ ታቦር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በራሳቸው ተነሳሽነት በዶሮ ሃብት ልማት ዘርፍ የተሰማሩት አባ ዜና ስላሴ መንግሱቱ እና ዲያቆን ተክለማርያም ወርቁ በዘርፉ ከ480 ያላነሱ ዶሮዎችን በመያዝ በቀን እስከ 430 እንቁላል...
ኢትስዊች እና ጀነሲስ አናሊቲክስ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ ዓለም አቀፍ አሠራሮችን በመከተል በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ መኾኑ ተመላክቷል።
ኢትስዊች እና ጀነሲስ አናሊቲክስ ይህን ስምምነት የተፈራረሙት ፈጠራ የታከለበት፣ አስተማማኝ እና ዓለም አቀፍ ተቀባይነት...
“በ2017 በጀት ዓመት በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ 470 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ ልከናል” ምክትል...
ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና በምታደርገው ጉዞ የምትከተለው የዕድገት መርህ አረንጓዴ የዕድገት አቅጣጫን መሠረት ያደረገ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ዛሬ...
በኢትዮጵያ ከ4 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት እየተሠራ ነው።
ከሚሴ: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ደዋ ጨፋ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተጀምሯል።
በመርሐግብሩ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፣ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር)፣ የመስኖ እና ቆላማ...








