“ብልጽግና ቃሉን በተግባር እየፈጸመ ያለ ፓርቲ ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ እና የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በጋራ በመኾን ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍ ሰልፍ አካሂደዋል። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...

በመተማ ዮሐንስ ከተማ ባለሦሥት ወለል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

  ገንዳውኃ: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ዮሐንስ ከተማ አሥተዳደር ደረጃውን የጠበቀ ከ24 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የመማሪያ ክፍል ገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ማድረጉን አስታውቋል። የአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳድሩ የአሥተዳደር ጉዳዮች አማካሪ ጥላሁን...

በደሴ ዙሪያ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ ዕጩዎች ትውውቅና የምርጫ ቅስቀሳ ተካሄደ።

  ደሴ፡ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ዙሪያ ወረዳ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ ዕጩ ተወዳዳሪዎችን የማስተዋወቅ እና የአደባባይ የምርጫ ቅስቀሳ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ወሎ ዞን...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጎንደር ከተማን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታን ጎበኙ።

  ጎንደር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ በመጠናቀቅ ደረጃ ላይ ነው። ግንባታው የማጠናቀቂያ ሥራዎች እየተሠሩለት መኾኑ ተመላክቷል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ግንባታው በጥራት እየተገነባ መኾኑን ገልጸዋል። በአጭር ጊዜ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት...

“ምርጫው ሰላማዊ እና ፍትሐዊ እንዲኾን የድርሻችንን እንወጣለን” የአልብኮ ወረዳ ነዋሪዎች

  ደሴ: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል። የአልብኮ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አብደላ ሰይድ የወረዳው ማኅበረሰብ ለሰላም፣ ለልማት እና ለዴሞክራሲ ዕድገት የዳበረ ልምድ ያለው ሕዝብ...