አካል ጉዳተኞች እንደማንኛውም ሰው ዕድል ይፈልጋሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አካል ጉዳተኞችን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የአካል ጉዳተኞች ቀን ይከበራል።
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና...
ጤናማ ዜጋ መፍጠር ለዘላቂ ሰላም እና ልማት ወሳኝ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ዓለም አቀፍ የኤድስ ቀንን አስመልክቶ በባሕር ዳር ከተማ የፓናል ውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡
በዓሉ በየዓመቱ ኅዳር 22 የሚከበር ሲኾን ዛሬም ''ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ...
“አሚኮ ለሀገር እድገት የሚበጅ የመገናኛ ብዙኀን አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ጠንካራ ተቋም ነው” ሚኒስትር ዴኤታ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ሚኒስቴር መሪዎች፣ የሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ እና የቅዱስ ላሊበላ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የማኅበረሰብ ተወካዮች እና የቱሪዝም ባለሙያዎች በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ የልማት...
“ዓለም ችግሩን የፈታው በውይይት ነው፣ እኛም ችግሮቻችን በንግግር እንፍታ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከአዋበል ወረዳ እና ሉማሜ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደን ጨምሮ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል...
ትርፍ ያለው ከሰላም ብቻ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በምሥራቅ ጎጃም ዞን
የአዋበል ወረዳ እና ሉማሜ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ...








