የእርሻ ሥራን እስከ ምርት ስብሰባ ድረስ ዘመናዊ መሣሪያዎችን በመጠቀም ማዘመን ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ “ጉዞ ወደ ሜካናይዜሽን” በሚል እሳቤ የግብርና ሜካናይዜሽን የንቅናቄ መድረክን እያካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ ከሁሉም ወረዳዎች የመጡ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ሞዴል አርሶ አደሮች እና የኅብረት ሥራ...
በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች በሚኒስትሮች እየተጎበኙ ነው።
ከሚሴ: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምልከታው የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ.ር)፣ የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ (ዶ.ር )፣ የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር ትእግስት ሀሚድን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል እና የዞን...
ኦቪድ ሪል ስቴት የመኖሪያ ቤት ችግርን በመቅረፍ በኩል ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኦቪድ ሪል ስቴት በልዩነት ታላቅ የሽያጭ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጀቱን አስታውቋል።
ራዕያችን ልማት ነው የሚል መርሕ ያነገበው ኦቢድ ሪል ስቴት የተቋቋመው 2013 ዓ.ም ነበር። አዳዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም...
የኤች አይቪ ኤድስ ሥርጭትን ለመከላከል በተጋላጭ የማኅበረሰብ ክፍሎች ላይ በትኩረት ሊሠራ ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን "ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽን በዘላቂነት እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልዕክት የኤድስ ቀን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አክብሯል።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ የዓለም የኤች አይ...
በኩር ጋዜጣ ኅዳር 15/2018 ዓ.ም
https://drive.google.com/file/d/1a6pRWTplCCE7i6i1eVkFG3rX9_9a2DOd/view?usp=drive_link







