“የችግር መፍቻው ግጭት እና ጦርነት መኾን የለበትም” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ማርቆስ ከተማ
አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ...
“ሚናን ለይቶ ለመፍትሔ መቆም ሰላምን ያረጋግጣል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ከደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...
ግጭት አክሳሪ እንጂ አትራፊ አይደለም።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር...
“በትብብር በመሥራት ሀገራዊ የፍትሕ ሥርዓቱን ማላቅ ይገባል” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሳለሐዲን ተውፊቅ፣ ምክትል...
አካል ጉዳተኞችን በሁሉም የልማት ዘርፎች ማሳተፍ ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት የአካል ጉዳተኞች መብት መከበር እና ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ በሚያስችሉ...








