“በክልሉ 75 የሚደርሱ የግብርና ግብዓት እና አገልግሎት ማዕከላት ተቋቁመው አገልግሎት እየሠጡ ነው” የአማራ ክልል...

"በክልሉ 75 የሚደርሱ የግብርና ግብዓት እና አገልግሎት ማዕከላት ተቋቁመው አገልግሎት እየሠጡ ነው" የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ በዘር ለመሸፈን እየተሠራ ነው፡፡ በ2013/2014 የመኸር...

የኢትዮጵያና ህንድን የኢንዱስትሪ ልማትና የንግድ ግንኙነት ለማጎልበት የሚያስችል ምክክር ተካሄደ፡፡

የኢትዮጵያና ህንድን የኢንዱስትሪ ልማትና የንግድ ግንኙነት ለማጎልበት የሚያስችል ምክክር ተካሄደ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያና ህንድን የኢንዱስትሪ ልማትና የንግድ ግንኙነት ለማጎልበት የሚያስችል ምክክር መካሄዱ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳድር ሮበርት...

“አሸባሪው ሕወሓት በሀገራችን ላይ የደኅንነት ስጋት ኾኖ እንዳይቀጥል ተደምስሷል” ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ

"አሸባሪው ሕወሓት በሀገራችን ላይ የደኅንነት ስጋት ኾኖ እንዳይቀጥል ተደምስሷል" ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሓት በኢትዮጵያ ላይ የደኅንነት ስጋት ኾኖ እንዳይቀጥል መደረጉን የመከላከያ ሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄነራል...

ምርጫው ለዴሞክራሲ ባህል መሠረት የጣለ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ አስታወቀ፡፡

ምርጫው ለዴሞክራሲ ባህል መሠረት የጣለ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለዴሞክራሲ ባህል ግንባታ መሠረት የጣለና በአንፃራዊነት ስኬታማ እንደነበረ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ...

ለቀጣዩ የመኸር ምርት ግብዓት በስፋት ለአርሶ አደሮች ተደራሽ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ለቀጣዩ የመኸር ምርት ግብዓት በስፋት ለአርሶ አደሮች ተደራሽ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የ2013/14 ዓ.ም ለቀጣዩ የመኸር ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ፣ በየምርጥ ዘር፣ የኬሚካልና የግብርና ኖራ ግብዓቶች በስፋት ለአርሶ...