“በተመረቅንበት የሙያ መስክ ሕዝባችንን ለማገልገል ቁርጠኞች ነን” ተመራቂ ተማሪዎች
"በተመረቅንበት የሙያ መስክ ሕዝባችንን ለማገልገል ቁርጠኞች ነን" ተመራቂ ተማሪዎች
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ የሚገኘው ሀበሻ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ
ዘርፎች ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ተማሪዎችን አስመርቋል።
ተማሪ ሀብታሙ አንለይ በኮሌጁ በነርሲንግ...
“ሠራዊቱ ለሕዝቡ የሚሰስተው ነገር የለም” ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ
"ሠራዊቱ ለሕዝቡ የሚሰስተው ነገር የለም" ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን
ተማሪዎች ዛሬ ባስመረቀበት ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙት የመከላከያ ሠራዊት የግንባታ ሥራዎች...
“የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለዜጎች ክብር ያለው አገልግሎት መስጠት ይጠበቅባቸዋል” ሰላም ሚኒስቴር
“የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለዜጎች ክብር ያለው አገልግሎት መስጠት ይጠበቅባቸዋል” ሰላም ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለዜጎች ክብር ያለው አገልግሎት በመስጠት
ለዘላቂ ሰላምና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መጎልበት ሚናቸውን መወጣት...
“የእሳት አደጋ መከላከል ሥራው በዙሪያው ላሉ ሌሎች ኢንዱስትሪዎች እና ተቋማት አገልግሎት መስጠት በሚችልበት ቁመና...
“የእሳት አደጋ መከላከል ሥራው በዙሪያው ላሉ ሌሎች ኢንዱስትሪዎች እና ተቋማት አገልግሎት መስጠት በሚችልበት ቁመና
መደራጀት አለበት” የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ፈንታ ማንደፍሮ (ዶ.ር)
የባሕር ዳር ኢንዱስትሪያል ፓርክ ላለፉት ሦስት ወራት ያሰለጠናቸውን የእሳት አደጋ መከላከል ባለሙያዎች...
መምህራን የተማሪዎችን ውጤትና ሥነ ምግባር በማሻሻል ላይ ትኩረት ሊሠጡ እንደሚገባ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...
መምህራን የተማሪዎችን ውጤትና ሥነ ምግባር በማሻሻል ላይ ትኩረት ሊሠጡ እንደሚገባ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዛሬ በመደበኛ፣ በማታና በክረምት መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን 1 ሺህ...








