የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ በኢትዮጵያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው።

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ በኢትዮጵያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት ሴሚናር በአዲሰ አበባ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ...

የተፈናቀሉ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም ሀብት የማሰባሰብና ቤታቸውን የመገንባት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ርእሰ...

የተፈናቀሉ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም ሀብት የማሰባሰብና ቤታቸውን የመገንባት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው ከተመለከቱት ውስጥ አንዱ የተፈናቀሉ ወገኖችን...

“ወልቃይት፣ ጠገዴንና ራያን በጉልበት ለመውሰድ የሚደረግ እንቅስቃሴ ካለ ማናቸውንም ዋጋ እንከፍላለን›› ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ...

“ወልቃይት፣ ጠገዴንና ራያን በጉልበት ለመውሰድ የሚደረግ እንቅስቃሴ ካለ ማናቸውንም ዋጋ እንከፍላለን›› ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፤ በመግለጫቸው በትግራይ ውስጥ ያለውና በፌደራል...

ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ደብዳቤ ለጸጥታው ምክር ቤት አስገባች፡፡

ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ደብዳቤ ለጸጥታው ምክር ቤት አስገባች፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአረብ ሊግ ሀገራት የጸጥታው ምክር ቤትና የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ጣልጋ እንዲገቡ ግፊት...

በግብር ዘመኑ ከእቅዱ 85 በመቶ ገቢ መሰብሰቡን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ፡፡

በግብር ዘመኑ ከእቅዱ 85 በመቶ ገቢ መሰብሰቡን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደረጃ ‹‹ሐ›› ግብር ከፋዮች ከሐምሌ 1/2013 ዓ.ም ጀምሮ ግብራቸውን እንዲከፍሉ መምሪያው አሳሰቧል፡፡ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ...