በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ የልጆቿን ድጋፍ ይበልጥ የምትፈልግበት ወቅት በመሆኑ የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አምባሳደር...
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ የልጆቿን ድጋፍ ይበልጥ የምትፈልግበት ወቅት በመሆኑ የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አምባሳደር ሙክታር ከድር ጥሪ አቀረቡ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ባሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በበይነ...
ኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ ካሳደረው ተፅዕኖ ለመላቀቅ ከተለያዩ ሀገራትና ድርጅቶች ጋር በትብብር እየሠራች መሆኑን ገለፀች።
ኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ ካሳደረው ተፅዕኖ ለመላቀቅ ከተለያዩ ሀገራትና ድርጅቶች ጋር በትብብር እየሠራች መሆኑን ገለፀች።
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "የዲጂታል ትብብር የኮሮናቫይረስ ተፅዕኖ ለመቋቋምና በዘላቂነት ለማገገም" በሚል ዓለም አቀፉ የቴሌኮምዩኒኬሽን ሕብረት ያዘጋጀው የበይነ መረብ መድረክ...
ከ247 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በአንድ ጀንበር ለመትከል መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከ247 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በአንድ ጀንበር ለመትከል መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በዚህ አመት ከሁለት ቢሊዮን በላይ ችግኞች በ185 ሽህ ሄክታር መሬት ላይ ለመትከል የቅድመ ዝግጅት...
የኢትዮጵያ መርከብ ከ20 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶማሌ ላንድ በርበራ ወደብ መደበኛ የጭነት አገልግሎት...
የኢትዮጵያ መርከብ ከ20 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶማሌ ላንድ በርበራ ወደብ መደበኛ የጭነት አገልግሎት መስጠት ጀመረች።
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ንብረት የሆነችውና “ጊቤ” በሚል ስያሜ የምትታወቀው መርከብ...
የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልልና በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ሊቆሙ እንደሚገባ ተገለጸ።
የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልልና በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ሊቆሙ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም 6ኛውን ክልላዊና ሀገራዊ ምርጫ አካሂዳለች። ምርጫው ያለምንም የጸጥታ ችግር በስኬት መካሄዱንም ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።
የምዕራብ...








