አሸባሪውና ከሐዲው የትህነግ ቡድን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት መሆኑን በመረዳት ሁሉም የሽብር ቡድኑን ድርጊት የማጥፋት...

አሸባሪውና ከሐዲው የትህነግ ቡድን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት መሆኑን በመረዳት ሁሉም የሽብር ቡድኑን ድርጊት የማጥፋት እርምጃ ላይ በአጋርነት መቆም እንዳለበት አቶ አብርሃም አለኸኝ ጥሪ አቀረቡ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት...

ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ30 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ።

ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ30 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለት ወጣት ባለሀብቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚያከናውነው ማኅበራዊ ሥራ የ30 ሚሊየን ብር...

ኢትዮ ቴሌኮም የላቀ የኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የአራተኛው ትውልድ “የ4 ጂ ኤል ቲ ኢ...

ኢትዮ ቴሌኮም የላቀ የኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የአራተኛው ትውልድ "የ4 ጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ" የኢንተርኔት አገልግሎት በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን አስጀመረ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን በሚገኙ የጎንደርና...

በአሚሶም ሴክተር 6 የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት 5ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተለት፡፡

በአሚሶም ሴክተር 6 የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት 5ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተለት፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሚሶም ሴክተር 6 የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት 5ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ በሽልማት መርኃግብሩ ላይ የጁባ ላንድ ምክትል ፕሬዝዳት...

በ2013/ 14 መኸር ዘመን 375 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በ2013/ 14 መኸር ዘመን 375 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ግብዓቶች የማሰራጨት ሥራ እየተጠናቀቀ መሆኑንም ሚኒስቴሩ ገልጿል። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ኤክስቴንሽን ዳይሬክተር ጀኔራል...