“አረጀ ይሉኛል አወይ የሰው ነገር ፣ መቸ ተወልዶ ያውቃል ነጭ እምቦሳ በሀገር”

"አረጀ ይሉኛል አወይ የሰው ነገር መቸ ተወልዶ ያውቃል ነጭ እምቦሳ በሀገር" ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) መኖርም መሞትም በሀገር ሲሆን ያምራል በማለት በ81 ዓመታቸው አሸባሪውን ትህነግ ለመፋለም ቆርጠው ተነስተዋል፡፡ ከአሁን በኋላ የማንም ባንዳ ተከዜን ተሻግሮ የወልቃይትን...

ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች በዘላቂነት እስኪቋቋሙ ድረስ የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች በዘላቂነት እስኪቋቋሙ ድረስ የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመተከል ዞን ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች በዘላቂነት እስኪቋቋሙ ድረስ የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የዞኑ ኮማንድ...

በደቡብ ጎንደር ዞን ካለው አጠቃላይ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነት አንጻር 80 በመቶ ገደማ የሚሆነውን ሥራ...

በደቡብ ጎንደር ዞን ካለው አጠቃላይ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነት አንጻር 80 በመቶ ገደማ የሚሆነውን ሥራ ለማከናወን ተጨማሪ ሀብትና ሰፊ ሥራ እንደሚያስፈልግ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በተለይም በፎገራ፣ በሊቦ ከምከምና...

አሸባሪውና ከሐዲው የትህነግ ቡድን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት መሆኑን በመረዳት ሁሉም የሽብር ቡድኑን ድርጊት የማጥፋት...

አሸባሪውና ከሐዲው የትህነግ ቡድን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት መሆኑን በመረዳት ሁሉም የሽብር ቡድኑን ድርጊት የማጥፋት እርምጃ ላይ በአጋርነት መቆም እንዳለበት አቶ አብርሃም አለኸኝ ጥሪ አቀረቡ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት...

ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ30 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ።

ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ30 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለት ወጣት ባለሀብቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚያከናውነው ማኅበራዊ ሥራ የ30 ሚሊየን ብር...