“አንድነታችንን ጠብቀን ያጋጠመንን የህልውና አደጋ በትግላችን እንቀለብሰዋለን”

"አንድነታችንን ጠብቀን ያጋጠመንን የህልውና አደጋ በትግላችን እንቀለብሰዋለን" በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ክልል መንግሥት የተሰጠ መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል። የኢትዮጵያና የአማራ ሕዝብ ጠላት የሆነው ትህነግ ወያኔ እንደሀገር ባደረሰብን ህልቆ መሳፍርት የሌለው ግፍና በደል እንዲሁም ለፈጸመብን ሀገራዊና ሕዝባዊ ክህደት...

“በትግራይ ክልል በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል” የተመድ የስደተኞች...

"በትግራይ ክልል በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል" የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ በትግራይ ክልል በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ...

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የክልሉ ሥነ-ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ...

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የክልሉ ሥነ-ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተቋማቱ ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ተቋማቱና ሠራተኞቻቸው የክልሉን የጸጥታ...

“የአውሮፓ ህብረት በትግራይ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ እየተካሄደ ባለው የማጣራት ሂደት ጣልቃ...

"የአውሮፓ ህብረት በትግራይ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ እየተካሄደ ባለው የማጣራት ሂደት ጣልቃ መግባት ነው" የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ህብረት በትግራይ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ እየተካሄደ...

የትህነግ ሽብርተኛ ቡድን የሚፈጽመውን ትንኮሳ ለመከላከል ዝግጅት ማድረጉን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰላምና የሕዝብ ደኅንነት...

የትህነግ ሽብርተኛ ቡድን የሚፈጽመውን ትንኮሳ ለመከላከል ዝግጅት ማድረጉን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰላምና የሕዝብ ደኅንነት መምሪያ አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የጸጥታ ኃይሉን ስምሪት አጠናክሮ የአሸባሪውን ትህነግ ጠብ አጫሪነት ለመመከት...