በአንድነት በመቆም በአሸባሪው ትህነግ ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ ኮሎኔል አለበል አማረ ገለጹ፡፡

በአንድነት በመቆም በአሸባሪው ትህነግ ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ ኮሎኔል አለበል አማረ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ)ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት ኮሎኔል አለበል አማረ አሸባሪው ትህነግ በተሳሰተ መንገድ የትግራይን ሕዝብ አነሳስቶ ምንም...

“በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሠሩ የምርምርና የፈጠራ ሥራዎች ወደ ተግባር እንዲቀየሩ የሚያደርግ ሥርዓት ተቋማቱ መዘርጋት...

"በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሠሩ የምርምርና የፈጠራ ሥራዎች ወደ ተግባር እንዲቀየሩ የሚያደርግ ሥርዓት ተቋማቱ መዘርጋት ይጠበቅባቸዋል" ዶክተር አሕመዲን መሐመድ ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለትምህርት ዘርፉ በሚያደረገው አስተዋጽኦ...

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሑመራ ከተማ ዝክረ ሐምሌ 5 እየተከበረ ነው።

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሑመራ ከተማ ዝክረ ሐምሌ 5 እየተከበረ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሐምሌ 5 የአማራ ሕዝብ የነጻነት ተጋድሎ መሠረት ናት። የአማራ ሕዝብን የማንነት ጥያቄ ያነገቡ እንቁዎች ከአፋኙ ትህነግ መራሽ...

”የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ የቀጠናውን ሰላም በማስጠበቅ የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ በአስተማማኝ ቁመና ላይ...

''የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ የቀጠናውን ሰላም በማስጠበቅ የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ በአስተማማኝ ቁመና ላይ ይገኛል'' ብርጋዴር ጄኔራል አለማየው ወልዴ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ የቀጠናውን ሰላም በማስጠበቅ የዜጎችን ደህንነት...

የመንግሥትን ጥሪ ተቀብለው ወደ ትግል ለመቀላቀል መወሰናቸውን በአብርሐጅራ የሚገኙ የቀድሞው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት...

የመንግሥትን ጥሪ ተቀብለው ወደ ትግል ለመቀላቀል መወሰናቸውን በአብርሐጅራ የሚገኙ የቀድሞው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መንግሥት በቅርቡ በሰጠው መግለጫ የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ወደ ህልውና ዘመቻው እንዲቀላቀሉ ጥሪ...