አሸባሪውን ትህነግ መከላከል ብቻ ሳይሆን ማስወገድ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የጸጥታ አማካሪ ገለጹ።
አሸባሪውን ትህነግ መከላከል ብቻ ሳይሆን ማስወገድ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የጸጥታ አማካሪ ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዝክረ ሐምሌ አምስት የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችና የወልቃይት ወጣቶች በተገኙበት በሑመራ ከተማ ትናንት ታስቦ ውሏል። በሥነ...
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል እውቀት ግንባታ ላይ በትኩረት እንዲሠሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጠየቀ።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል እውቀት ግንባታ ላይ በትኩረት እንዲሠሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለትምህርት ዘርፉ በሚያደረገው አስተዋጽኦ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ሲካሄድ የቆየውና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር...
የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ዛሬም እንደ ትናንቱ አሸባሪውን ቡድን ለመፋለም ተዘጋጅተዋል።
የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ዛሬም እንደ ትናንቱ አሸባሪውን ቡድን ለመፋለም ተዘጋጅተዋል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በሀገር ላይ የሚቃጣን ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል።
ባለፉት 27 ዓመታት በትህነግ ከፋፍለህ ግዛ ኢትዮጵያዊነት...
“አሸባሪው ህወሓት በሚፈጥረው ግጭት ምክንያት ችግር ውስጥ የሚገባው ከአማራ ክልል ጋር ብቻ ሳይሆን ከመላው...
"አሸባሪው ህወሓት በሚፈጥረው ግጭት ምክንያት ችግር ውስጥ የሚገባው ከአማራ ክልል ጋር ብቻ ሳይሆን ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር እንደሆነ የኦሮሚያ ወጣት ማኅበር ፕሬዚዳንት ወጣት ከድር እንዳልካቸው አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር...
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኦሮሚያ ክልል የተሰጠ መግለጫ
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኦሮሚያ ክልል የተሰጠ መግለጫ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሚያ ክልል ሕዝብና መንግሥት ኢትዮጵያን በመገንባት ዉስጥ የሚመጥነዉን አስተዋፅኦ ሲያበረክት ቆይቷል፡፡ የሀገርና የሕዝብ ሉዓላዊነትና ነጻነትን ለማስከበር በሚከፈለዉ መስዋእትነት ላይ ራሱን ቆጥቦ አያውቅም፡፡...