“ዛሬ የለውጥ ቀን ነው” ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ
“ዛሬ የለውጥ ቀን ነው” ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ)1 ሽህ 442ኛ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ኹነቶች እየተከበረ ነው፡፡
በአዲስ አበባ ስታዲዬም በተከናወነው የጋራ የኢድ...
የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የኢድ አል አዳሃ አረፋ በዓልን ሲያከብሩ አቅመ ደካሞችን በመርዳት መሆን እንዳለበት...
የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የኢድ አል አዳሃ አረፋ በዓልን ሲያከብሩ አቅመ ደካሞችን በመርዳት መሆን እንዳለበት የሃይማኖት
አባቶች አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 442ኛው የኢድ አል አዳሃ (አረፋ) በዓል እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ሲከበር
ማንኛውም የእስልምና...
የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን እንዴት እያከበራቸሁ ነው?
የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን እንዴት እያከበራቸሁ ነው?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በተለይ የሚከወነው የመረዳዳት እሴት በሌሎች ቀናትም ሊቀጥል እንደሚገባ ነው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከተለያዩ አካባቢዎች በስልክ ያነጋገራቸው...
የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢድ አል አድሃ...
የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢድ አል አድሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች...
“የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የመታዘዝና የመስዕዋት በዓል ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
"የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የመታዘዝና የመስዕዋት በዓል ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉን አስመልዕክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የመታዘዝና የመስዕዋት በዓል ነው።...








