የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መንግሥት እና የስድስት ከተሞችን ፖርታሎች አልምቶ ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረጉን...
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መንግሥት እና የስድስት ከተሞችን ፖርታሎች አልምቶ ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረጉን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመጀመሪያው ዙር ፖርታል የለማላቸው ከተሞች አዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ ድሬዳዋ፣ አዳማ፣ ሃዋሳ እና አርባ ምንጭ...
“የትህነግ ፕሮፓጋንዳ አንዱ ማደናገሪያ”
"የትህነግ ፕሮፓጋንዳ አንዱ ማደናገሪያ"
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም(አሚኮ) ግራ ዘመም ኀይሎች ለሽምቅ ውጊያ "ፕሮፖጋንዳ ትልቅ ኀይል ነው" የሚል መከራከሪያ አላቸው። ፕሮፓጋንዳ ሲባል አንድን ጉዳይ አስፍቶ እና ለጥጦ ማሰራጨት በሚል አግባብ ሊተረጎም ይችላል። ለዚህም ይመስላል...
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ለአሚኮ እንዳሳወቀው ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የክልሉ ልዩ ኃይል አዛዥ...
የአዲስ አበባ ሕዝብ ጁንታውን በመቃወም በነገው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ።
የአዲስ አበባ ሕዝብ ጁንታውን በመቃወም በነገው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ሕዝብ የሕወሓት ጁንታን በመቃወም በነገው ዕለት (ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም) በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ...
በጎንደር ከተማ የሚገኘው የአምባጅኔ አብሮ አደግ መረዳጃ አንድነት ማኅበር በህልውና ዘመቻ ለተሰማሩ የጸጥታ ኃይሎች...
በጎንደር ከተማ የሚገኘው የአምባጅኔ አብሮ አደግ መረዳጃ አንድነት ማኅበር በህልውና ዘመቻ ለተሰማሩ የጸጥታ ኃይሎች አጋርነት የደም ልገሳ መርኃግብር አካሄደ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበሩ አባላት ለሀገር ሲሉ በጦር ግንባር በህልውና ዘመቻ ለተሰለፉ የጸጥታ...








