“የታላቁ ህዳሴ ግድብ ለተፋሰሱ ሀገራት እውነተኛ የትብብር ማዕከል ሆኖ ይቀጥላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

"የታላቁ ህዳሴ ግድብ ለተፋሰሱ ሀገራት እውነተኛ የትብብር ማዕከል ሆኖ ይቀጥላል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በስኬት የተጠናቀቀው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት ለዓባይ ወንዝ የታችኛው የተፋሰሱ ሀገራት ጭምር...

“ሠራዊታችን ብሔራዊ አርማችን ነው፤ የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው” የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ

“ሠራዊታችን ብሔራዊ አርማችን ነው፤ የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው” የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ)አሸባሪውን ትህነግ የሚያወግዝ እና የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች...

አሸባሪው የትህነግ ቡድን የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ ተጋለጠ።

አሸባሪው የትህነግ ቡድን የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ ተጋለጠ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ መጋለጡን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። የሽብር...

የአሸባሪውን ትህነግ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።

የአሸባሪውን ትህነግ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በጥዋቱ የተጀመረው የተቃውሞ ሰልፍ አሸባሪውን ትህነግ የሚቃወም፣ ሀገር የማፍረስ ተግባሩንም ለመቀልበስ የከተማዋ ነዋሪዎች ከጸጥታ ኀይሎች...

ʺንብ ሊባላ ሲያምረው ዙሪያውን ይወራል፣ ከሚነጋገረው ዝም ያለው ያስፈራል”

ʺንብ ሊባላ ሲያምረው ዙሪያውን ይወራል፣ ከሚነጋገረው ዝም ያለው ያስፈራል" ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድነት መዝመት፣ ለክብር መሞት፣ ለሀገር መሰጠት የቆዬ ጀግንነት ነው፡፡ ጠላቶች ቢበዙም፣ ምቀኞች ቢበራከቱም ከኢትዮጵያ ልክ አይደርሱም፣ የክብሯን ወሰን አይሻገሩም፣ የኢትዮጵያዊያንን አንድነት...