የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪን እንደሚቀበል አስታወቀ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪን እንደሚቀበል አስታወቀ። ፓርቲው ለአማራና ለኢትዮጵያ ሕዝቦችም መልዕክት አስተላልፏል፣ ቀጥሎ ቀርቧል። ለተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች የድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች፤ ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገር ሉዓላዊነትና አንድነትን ለማስጠበቅ፣ ህግና...

ሁሉም አማራ ወደ ግንባር እንዲሰለፍ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ አቀረቡ።

ሁሉም አማራ ወደ ግንባር እንዲሰለፍ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ አቀረቡ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዳንሻ ከተማ ዛሬ ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። የሰልፉ ዓላማ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር ለመስጠት፣ ለሁለተኛው ዙር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ...

ከባሌና ምዕራብ ወለጋ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው።

ከባሌና ምዕራብ ወለጋ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሌና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች ተውጣጥተው የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው። በባሌ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች ተውጣጥተው ሽኝት የተደረገላቸው ወጣቶች...

“ከመቃብር ጓሮ ላይ ቆመው ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እስከ ሲኦልም እንወርዳለን ያሉትን አሸባሪ ቡድኖች ኢትዮጵያ ሳትፈርስ...

"ከመቃብር ጓሮ ላይ ቆመው ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እስከ ሲኦልም እንወርዳለን ያሉትን አሸባሪ ቡድኖች ኢትዮጵያ ሳትፈርስ ወደ ሲኦል መሸኘት ይኖርብናል" የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባላት እና ደጋፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የደም ልገሳ እያካሄዱ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013...

“ኢትዮጵያን በታሪካዊ ዉኃ ልኳ ለማስቀመጥ እና ለትዉልድ ለማስረከብ ዛሬም እንደ ትናንቱ እንዋደቃለን” የኢትዮጵያ ሠራዊት...

“ኢትዮጵያን በታሪካዊ ዉኃ ልኳ ለማስቀመጥ እና ለትዉልድ ለማስረከብ ዛሬም እንደ ትናንቱ እንዋደቃለን” የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍ እና የልማት ማኅበር ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገሩ እየተዋደቀ ባለበት በዚህ ወቅት ሁለንተናዊ ድጋፍ...