በባሕር ዳር የቆየው የኤርትራ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ሽኝት እየተደረገለት ነው።

በባሕር ዳር የቆየው የኤርትራ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ሽኝት እየተደረገለት ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ለሴካፋ ውድድር የቆየው ከ23 ዓመት በታች የኤርትራ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን በክልሉ መንግሥት ከፍተኛ...

በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ በመቀበል...

በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ በመቀበል አሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ተስፋፊው የትህነግ ጁንታ በአማራ ሕዘብ ላይ የጀመረውን ጦርነት...

ʺጠብ አጫሪነት ያባት አይደለም፤ የመጣበትን ጠላት መክቶ መጣል ግን የአባት ነው” የወልድያ ከተማ አስተዳደር

ʺጠብ አጫሪነት ያባት አይደለም፤ የመጣበትን ጠላት መክቶ መጣል ግን የአባት ነው" የወልድያ ከተማ አስተዳደር ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ ወጣቶች የአሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ እየተደረገ ባለው ሂደት ደጅንነታቸውና ጀግንነታቸውን እያስመሰከሩ ነው፡፡ የወልድያ ከተማ አስተዳደር...

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪን እንደሚቀበል አስታወቀ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪን እንደሚቀበል አስታወቀ። ፓርቲው ለአማራና ለኢትዮጵያ ሕዝቦችም መልዕክት አስተላልፏል፣ ቀጥሎ ቀርቧል። ለተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች የድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች፤ ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገር ሉዓላዊነትና አንድነትን ለማስጠበቅ፣ ህግና...

ሁሉም አማራ ወደ ግንባር እንዲሰለፍ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ አቀረቡ።

ሁሉም አማራ ወደ ግንባር እንዲሰለፍ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ አቀረቡ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዳንሻ ከተማ ዛሬ ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። የሰልፉ ዓላማ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር ለመስጠት፣ ለሁለተኛው ዙር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ...