ለክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ለቀድሞው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ...
የተሰየመው ጎዳና ከኮሌጅ ማዞሪያ እስከ ማራኪ ማዞሪያ ያለው ነው።
በተያያዘም የታላቁ የህዳሴ ግድብ የቀድሞ ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ በስማቸው ጎዳና ተሰይሟል። መንገዱ ከማራኪ ማዞሪያ እስከ ሽንታ ድልድይ ያለው ነው።
ዘጋቢ፡- ተስፋዬ አይጠገብ -ከጎንደር
“አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምታራምደውን የተሳሳተ አካሄድ ለማረም አልረፈደባትም” ላውረንስ ፍሪማን
"አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምታራምደውን የተሳሳተ አካሄድ ለማረም አልረፈደባትም" ላውረንስ ፍሪማን
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካን በሚመለከቱ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ተንታኝ፣ ጸሐፊ እና ተመራማሪ ናቸው ላውረንስ ፍሪማን፡፡ በሰሞኑ የአፍሪካ ቀንድ...
”ከአባቶቻችን በወረስነው ወኔና ጀግንነት፣ አሸባሪው ትህነግን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደምስሰን ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ሁላችንም እንዝመት”...
”ከአባቶቻችን በወረስነው ወኔና ጀግንነት፣ አሸባሪው ትህነግን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደምስሰን ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ሁላችንም እንዝመት" የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ወንዴ መሰረት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ከተማና የአካባቢው ነዋሪዎች አሸባሪው ትህነግ ኢትዮጵያን ለመበታተን...
በበይነ መረብና በሞባይል ባንኪንግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የግድቡ ሕዝባዊ...
በበይነ መረብና በሞባይል ባንኪንግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የግድቡ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ከተጣለ...
በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ 100 ሺህ ዶላር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ተሰበሰበ፡፡
በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ 100 ሺህ ዶላር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ተሰበሰበ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ለመጀመሪያ ጊዜ በ24 ሰዓት ውስጥ 100 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ...








