ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ምዕራባውያን የሚመጡበት ምክንያት ከኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ፍላጎት ውጭ ከኾነ ሕዝብ እና...

ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ምዕራባውያን የሚመጡበት ምክንያት ከኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ፍላጎት ውጭ ከኾነ ሕዝብ እና መንግሥት ድርጊታቸውን ሊቃወሙ እንደሚገባ ምሁራን አስገነዘቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት በተለያዬ አግባብ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ይዘውት...

የሙሉዓለም የባህል ማዕከል በህልውና ዘመቻው ወቅቱን የሚመጥን ኹነት እያቀረበ ነው።

የሙሉዓለም የባህል ማዕከል በህልውና ዘመቻው ወቅቱን የሚመጥን ኹነት እያቀረበ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የባሕል አምባሳደር የኾነው የሙሉዓለም ባሕል ማዕከል በባለሙያዎቹ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ በክልሉ መንግሥት የተደረገውን ጥሪ በመቀበል በየግንባሩ...

“አሸባሪውን ቡድን ላይመለስ ሳንሸኝ እረፍትም፤ ምቾትም የለንም” አሸተ ደምለው

“አሸባሪውን ቡድን ላይመለስ ሳንሸኝ እረፍትም፤ ምቾትም የለንም” አሸተ ደምለው ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች ማኅበር ከዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል፡፡ ውይይቱም አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው የህልውና ዘመቻ...

“የገጠመን ሰይጣናዊ አሸባሪ ቡድን ነው፤ ሰይጣን የሚኖረው ደግሞ በደም ነውና በጋራ ልንዋጋው ይገባል” የ8ኛ...

“የገጠመን ሰይጣናዊ አሸባሪ ቡድን ነው፤ ሰይጣን የሚኖረው ደግሞ በደም ነውና በጋራ ልንዋጋው ይገባል” የ8ኛ መዓበል ሜካናይዝድ ክፍለጦር ዋና አዛዥ ብርጋዲዬር ጀነራል ናስር አባዲጋ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሙዚቃና የማርሽንግ...

የህዳሴው ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት ኀይል ለማመንጨት በሚያስችል ደረጃ ላይ ነው፡፡

የህዳሴው ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት ኀይል ለማመንጨት በሚያስችል ደረጃ ላይ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት ኀይል ለማመንጨት በሚችልበት ደረጃ መድረሱን የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ...