Al-Jazeera claims that terrorist TPLF has killed 240 civilians in Afar region

Al-Jazeera claims that terrorist TPLF has killed 240 civilians in Afar region Bahir Dar 9 August, 2021(AMC) -Al-Jazeera reported that the TPLF terrorist group killed 240 civilians, including 107 children, in an attack in the...

<> የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ ያሲን

<<መክፈል የሚገባውን መስዋእትነት በመክፈል ሀገርን መታደግ አለብን>> የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ ያሲን ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) መሪ አሻጋሪ፣ መስመር አስማሪ ነው። በጥሩ ስትመራ ሀገር ታሻግራለህ፣ ወገንህን ታስከብራለህ፣ አንገትህን ቀና አድርገህ ትሄዳለህ፣ ታሪክ...

ፋኖ ጀግኒት በወልቃይት!

ፋኖ ጀግኒት በወልቃይት! ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያዊያን የጀግንነት ታሪክ ውስጥ ሴትነት የተለየ ቦታ አለው፡፡ ዓለም ከፍላን ዴቪ እስከ ሮዛ ፓርክስ የነፃነት ታጋይ ሴቶችን ሳይተዋወቅ ኢትዮጵያ ግን በጀግና ሴቶች ትመራ ነበር፡፡ ኢትዮጵያ ከህንደኬ...

አደረጃጀት ፈጥረው አካባቢያቸውን ከሽብርተኛው ትህነግ ሰርጎ ገቦች እየጠበቁ መሆናቸውን የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ወጣቶች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው፣ ተስፋፊው እና ዘራፊው የትህነግ ቡድን ሊፈጽመው ከሚችለው ወረራ አካባቢያቸውን ለመጠበቅ ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል እና ከፋኖ ጋር በመሆን በንቃት እየሠሩ መሆናቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን ወጣቶች ተናግረዋል። የአማራ...

“ሽብርተኛውን ቡድን ላይመለስ በመቅበር አንድነታችንን አጠንክረን መያዝ አለብን” የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው

“ሽብርተኛውን ቡድን ላይመለስ በመቅበር አንድነታችንን አጠንክረን መያዝ አለብን” የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በመሠረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን ተጠባባቂ ኃይል ትናንት አስመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ገቢዎች...