ትውልዱ የአደራ ቃሉን በድል ይወጣል!
"ይገድሉኛል። ከገደሉኝ ትግሌን አደራ። በተለይ የእኔ ትውልድ ትግሌን አደራ"
ሰማዕቱ ሳሙኤል አወቀ
ሳሙኤል አወቀ ገና በለጋ ዕድሜው የሰላማዊ ትግሉን ተቀላቅሎ የሚያምንበትን የሠራ የራሱን አሻራ ያሳረፈ የትግል ሰማዕት ነው፡፡ ሳሙኤል ለትግል ዓላማው ሳይታክት፣ ጠላቶቹን ሳይፈራ እስከመጨረሻው ለቃሉ...
በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት እንደሚገኝ የአፋር ልዩ ኀይል ገለጸ፡፡
በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት እንደሚገኝ የአፋር ልዩ ኀይል ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው የሕወሓት ቡድን በአፋር በአራት ወረዳዎች ወረራ ለመፈጸም ቢሞክርም የጸጥታው ኀይል የማያዳግም እርምጃ እየወሰደበት እንደሚገኝ የአፋር ልዩ...
የወሎ ላልይበላ የባሕል ቡድን በግንባር ተገኝቶ ለሠራዊቱ የማነቃቂያ ዝግጅት እያቀረበ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለሀገር መከታ የሆነው ሠራዊት እያበረታቱ መሆናቸውን ስንዘግብ መቆዬታችን ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ የወሎ ላልይበላ የባሕል ቡድን በወሎ ግንባር ሠራዊቱን እያበረታታ ነው። ከወሎ ላልይበላ የኪነት ቡድን በተጨማሪ ካቤናት ኢትዮጵያ...
“ከግንባር ጠላት ሸሽቶ ሲወጣ ከቦ በመደምሰስ አንድም ጠላት እና በጠላት እጅ ያለ ንብረትና ትጥቅ...
የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ቀለመወርቅ ምህረቴ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መልዕክት
አስተላልፈዋል።
የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
በጀግናው መከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኀይል ፣ ፋኖ፣ ጀግና አርበኛ እና የደቡብ ጎንደር ሕዝብ በጋራ ጥምረት የሕዝባችን እና የሀገራችን አረሞች...
በሶማሊ ክልል ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር ትስስር በመፍጠር ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገው ሙከራ ከሸፈ፡፡
በሶማሊ ክልል ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር ትስስር በመፍጠር ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገው ሙከራ ከሸፈ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሊ ክልል ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር ትስስር በመፍጠር ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገው ሙከራ በኅብረተሰቡና በጸጥታ አካላት የጋራ...








