“ኪነ ጥበብ ምንጊዜም ከኢትዮጵያ ጀግንነት ጋር ናት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳሉት "ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ መቼም፣ የትም፣ በምንም" በሚል መሪ ቃል፣ የብሔራዊ ቴአትር፣ የኦሮሞ የባህል ማዕከልና የአዲስ አበባ ቴአትር ቤቶች የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች በወታደራዊ ማሠልጠኛዎች...

“ተመክሮ ተመክሮ ጠላት ልብ ካጣ ንገረው ለአማራው አስተካክሎት ይምጣ”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰማህ ምከረው፣ በዘመድ በአዝማድ አስመክረው፣ ለፍቅር ስትል ቻለው፣ ልብ ይሰጠው እንደሆነ ታገሰው፣ ቀን ስጠው፣ እምቢ ካለ ግን ውገረው፣ ተፈጥሮን ተመክሮ አያድነውምና ክንድህን አያሳዬው። ጀግንነትክን ሲፈታተን፣ የትዕግስትህን ወሰን ሲጥስ፣...

አሸባሪው ትህነግ የሚፈጽመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ህጻናትን እሰከ መድፈር የደረሰ መሆኑን ከራያ ቆቦ የተፈናቀሉ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪዉ የትህነግ ቡድን ባደረገዉ ወረራ ከራያ ቆቦ እና አካባቢዋ በርካታ ዜጎች ተፈናቅለዉ በደሴ ከተማ በተዘጋጁ ጊዚያዊ ማቆያዎች ዉስጥ ተጠልለዋል፡፡ ከሞቀ ጎጁአቸዉ የተፈናቀሉት ወገኖች ለእንግልት እና ስቃይ መዳረጋቸውን ይናገራሉ፡፡ አሸባሪዉ...

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሕልውና ትግል ውስጥ ትገኛለች፡፡ መላው ኢትዮጵያውያንም አቅማቸው በፈቀደ መጠን በየአቅጣጫው ድጋፍ እያደረጉ ነው፡፡ በተለይ ባለሀብቶችና የንግዱ ማኅበረሰብ ታሪክ የማይረሳው ድጋፍ እያደረጉ እንደሆነ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ...

የምዕራብ ጎንደር ዞን ሕዝብ በማይጠብሪ ግንባር ሽብርተኛውን የህወሃት ቡድን በመፋለም ለሚገኙ የጸጥታ ኀይሎች ድጋፍ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ሕዝብ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኀይል፣ ለሚሊሻ፣ ለፋኖ እና የክተት ጥሪውን ተቀብለው በማይጠብሪ ግንባር ሽብርተኛውን የህወሃት ቡድን በመፋለም ለሚገኙ ኀይሎች ድጋፍ አደረጉ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ...