32 የአሻባሪው ህወሓት ተላላኪዎች በቁጥጥር ሰር ዋሉ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብርተኛውን ህወሓት ቡድን ጥፋት ለማስፈጸም ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲገቡ የነበሩ 32 የጥፋት ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብልአዚም መሃመድ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በቁጥጥር ስር የዋሉት...

ፌዴራል ፖሊስ በአሸባሪው ቡድን የተያዙ ስትራቴጂክ ቦታዎችን ማስለቀቁን አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን የወረራቸው ስትራቴጂክ ቦታዎችን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን ማስለቀቁን አስታውቋል፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ቆቦ ከተማን በመቆጣጠር ወደ ሌሎች የሀገራችን አካባቢዎች በቀላሉ ለማለፍ በተለምዶ...

የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል በማይጠብሪ ግንባር ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ መሆኑን የ54ኛ...

የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል በማይጠብሪ ግንባር ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ መሆኑን የ54ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል የሺበር አዳነ ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በማይጠብሪ ግንባር ለዳግም ወረራ የተነሳው አሸባሪውና ተስፋፊው...

በተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ኩባ ላደረገችው ድጋፍ ከኢትዮጵያ ምሥጋና ተቸራት፡፡

በተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ኩባ ላደረገችው ድጋፍ ከኢትዮጵያ ምሥጋና ተቸራት፡፡ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እኤአ ሐምሌ 13/2021 በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ኩባ ለነበራት ኢትዮጵያን የሚደግፍ አቋም በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር...

ከደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ለአሻጥረኞች እኩይ ሴራ መሳሪያ እንዳንሆን እንጠንቀቅ፡፡ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥትና ሕዝብ ሀገራችን ኢትዮጵያ በውስጥና በውጭ ከገጠማት ፈተና ለመታደግ ተግባራዊ ምላሽ ለመስጠት ርብርብ በማድረግ ላይ ነው፡፡ በአንድነት ከቆምንና ተደምረን ከተጋን ይህን ፈተና አሸንፈን፣ ችግሩን ወደ...