The United States’ position on the situation in Ethiopia does not reflect the historical...
Bahir Dar 17 August 2021 (AMC)- Deputy Prime Minister and Minister of Foreign Affairs of Ethiopia, Demeke Mekonnen, held talks today with U.S. Special Envoy for the Horn of Africa, Jeffrey Feltman.
During their discussion,...
በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህልውና ዘመቻን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ ውይይት በማካሄድ ድጋፍ አድርገዋል።
በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር አሸባሪው የትህነግ ቡድን...
በፍሎሪዳ ጃክሰንቪልና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከ69 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች አሰባሰቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ፍሎሪዳ ጃክሰንቪልና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ 67 ሺህ 908 ዶላር ድጋፍ አሰባስበዋል።
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ለተደረገው ድጋፍ እና ድጋፉን በማስተባበር ለሚገኙ አካላት...
እኛም በድል ተወልደን፣ ክብራችሁን እናስጠብቃለን!
ኢትዮጵያ አትደፈርም!!
እነሆ ዛሬ ነሐሴ 12/2013 የሦስት ህያው ጀግኖቻችን የልደት ቀን ነው። የዓድዋው ጀግና፣ የጥቁር ሕዝቦች የድል ሐውልት ምልክት የዳግማዊ አጤ ምኒልክም 177ኛ፣ የጦር ሜዳ ባለሟሏ እቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ እና የጦሩ ገበሬ ፊታውራሪ ገበየሁ...
አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ባገናዘበ መንገድ የአሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ጥፋት የሚያጋልጥ ምላሽ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ11/2013ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዑክ ጄፋሪ ፊልትማን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በዚህ ወቅትም ምክትል ጠቅላይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሁለቱን ሀገሮች ረዥም ታሪካዊና በጋራ...







