“የተፈረሙ ስምምነቶች የሀገራቱን ግንኙነት መጠናከር ያመላክታሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርክ እያደረጉት ባለው ጉብኝት "እኔን እና ልዑካን ቡድኔን በዛሬው ዕለት በቱርክ በደማቅ አቀባበል ስለተቀበሉን ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋንን አመሰግናለሁ" ብለዋል። የተፈረሙ ስምምነቶች የሀገራቱን ግንኙነት መጠናከር እንደሚያመላክቱም ገልጸዋል። ለኢትዮጵያ...

በክምር ድንጋይ አንድ የአማራ ጀግና 11 የአሸባሪው ትህነግ ታጣቂዎችን ደመሰሰ።

ነገሩ እንዲህ ነው ፦ የአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ታጣቂዎች በክምር ድንጋይ ከተማ ወደ አንድ ግለሰብ ቤት በመሄድ ለማጥቃትና ለመዝረፍ ተዘጋጁ። ታጣቂዎች ግለሰቡ ቤት ደረሱ። ይህንን ቀድሞ የተረዳው ግለሰብም በጥበብና በብልሃት የመጡትን የአሸባሪውን ቡድን ታጣቂዎች አዘናጋቸው። ሊያጠቁትና ሊዘርፉት...

❝አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ወረራ በፈፀመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የፀጥታ ኃይላችንና ሕዝባችን በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት ይገኛል❞...

የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በዕለታዊ መረጃው እንዳለው አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ወረራ በፈፀመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የፀጥታ ኃይላችንና ሕዝባችን በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት ይገኛል። የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዕለታዊ ያደረሰን መረጃ ቀጥሎ...

Sudan can’t be credible party to facilitate negotiation: Expert

Bahir Dar 18 August, 2021(AMC)-Sudan’s repeated call to broker the Ethiopian government with the TPLF rebel group could not be taken seriously as the former should first withdraw its troops from Ethiopian territories before...

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ የከፈተውን ወረራ ለማክሸፍ ከምንጊዜውም በላይ ዝግጁ መሆኑን የደቡብ ዕዝ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ12/2013 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የከተቱ ምልምል ሰልጣኞች የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ ዝግጁ እንደሆኑ የማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ደጀኔ ፀጋዬ አስታውቀዋል። ምልምል ሰልጣኞቹ በማዕከሉ የሚሰጣቸውን ልዩ ልዩ ስልጠናዎች በከፍተኛ ሞራል እና ፅኑ በሆነ...