የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን ምርጫውን ተዟዙሮ እየታዘበ ነው።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኡህሩ ኬንያታ የሚመራው የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን በአዲስ አበባ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተዟዙሮ እየታዘበ ይገኛል። የታዛቢዎቹ ቡድን ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምዷ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብለዋል። እስከ አኹን ሁለት የምርጫ ጣቢያዎችን...

የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለአማራ ክልል ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ...

ደሴ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ ቢራሮ ክፍለ ከተማ በቦርቸሌ ቀበሌ ጅነአድ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ለአማራ ክልል ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና...

በጎንደር ከተማ መራጮች ድምጻቸውን እየሠጡ ነው።

ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጠዋት ጀምረው ተሰልፈው የነበሩ መራጮችም አሁን ላይ ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ። ዘጋቢ፦ አሰፋ ልጥገበው የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

🇪🇹🗳️ ለመምረጥ ከሌሊት 7:00 ጀምረው ሰልፍ የያዙት መራጭ

  አዲስ አበባ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታደሰ ሽፈራው ይባላሉ። በአዲስ አበባ ከተማ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወርዳ 9 ነዋሪ ናቸው። በወረዳ 9 ሼርድ ካምፓስ ለመምረጥ ከተገኙ ዜጎች መካከል አንዱ ናቸው። ምርጫ የሚያሥተዳድረኝን፣ ይኾነኛል ያልኩትን መንግሥት ለመምረጥ ወሳኝ...

🇪🇹🗳️ “ለሀገሬ ሰላም መርጫለሁ” መራጭ

  ደሴ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎ አስናቁ ታከለ ከሌሊቱ 10:00 ጀምሮ በቢራሮ ክፍለ ከተማ በቦርቸሌ ቀበሌ በጅነአድ ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጽ መስጠት ሲጀመር ድምጻቸውን መስጠታቸውን ነግረውናል። ለሀገራቸው ድምጻቸውን በመስጠታቸው እና በጣቢያው...